(ጆሲ ሮማናት) ኢህኣዴግ ስልጣን በያዘበት ሰኣት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካዊ መፍትሄ መስጠቱ ትክክል ነው ብቻ ሳይሆን ሌላ ኣማራጭ ኣልነበረም፡፡ የተለያዩ የኢትዮጵያ ህዝቦች ለዘመናት ሲደርስባቸው የነበረው ጭቆና ብሃራቸውንና ሃይማኖታቸውን መሰረት ያደረገ ነበር፡፡ የሃይማት ጭቆናው መንግስትና ሃይማኖት የተለያዩ እንዲሆኑ በማድረግ ሃገሪቱ ማንኛውን ሃይማኖት በእኩል ኣይን ማስተናገድ የምትችልበት ስርኣት በመፍጠር ተፈቷል፡፡ በተመሳሳይም ብሄሮችና ብሄረሰቦች ሁሉም በእኩል … Read more
